Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የኢየሱስ ደም — ዜማ ለክርስቶስ

የኃጢአቴ መብዛት ጐልቶ ይታየኛል

እርሱን መበደሌ በደምብ ታውቆኛል

ይህንን በሙሉ ሳስበው ብፈራም

ኃጢአቴ የበረታ መስሎ ቢሰማኝም