Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የፍቅርን ትርጉም — ሳሙኤል ተስፋሚካኤል

ጌታ ኢየሱስ እውነተኛ ወዳጅ ነህ

ነፍስህን የሰጠህ ስለ እኔ (፪x)

ኧረ ማን አለ እንዳንተ እኔን የወደደ (፪x)

ፍቅርህን ሳስበው ይደንቀኛል

ላወራው ሳልጀምር ቃል ያጥረኛል

በልቤ ተጽፎ ቅዱስ ቃልህ

ሁሌ ያስታውሰኛል ትኩስ ነው ፍቅርህ (፪x)