Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የፍጥረት ገዢ ተቆጣጣሪ — ተስፋዬ ጋቢሶ

በሰልፉ ሜዳ በዝቶ ጠላቴ

ፍርሃት ሲያርደኝ ፈርቶ ጉልበቴ

ጠፍሁ ብዬ ስል ወየው ጌታዬ

ከፊቴ ያልፋል ኢየሱስ ጋሻዬ