Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የፍቅር አምላክ — ሜሮን አበበ

ፍቅርህን ልለካ ብሞክር

ስፋቱ ከአድማስ ይረዝማል

ጥልቀቱን ልመረምር ብል

ከባሕር በታች ይወርዳል