Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የፍቅር አምላክ — ኤፍሬም ዓለሙ

አባብዬ ሳልውድህ ወደኸኝ ሳልመርጥህ መርጠኸኝ

በእየሱሴ የዘላለም ህይወት በነፃ ሰጠኸኝ

እድለኛ እድለኝ ነኝ/4

የፍቅር አምላክ የፍቅር ጌታ

ልጁን ገለጠው በኔ ሁኔታ

እሱን ለማምለክ ማንስ ተው ቢለኝ

የእየሱስ ፍቅር ውስጤ ገብቶብኝ