Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ይግባኝ — ቤተልሔም ታምራት

ልኑርልህ ይግባኝና የመስቀሉ ፍቅር

ልኑርልህ ይግባኝና ያመንከራተትህ

ልኑርልህ ይግባኝና ስለኔ መሞትህ

ልኑርልህ ይግባኝና የመስቀሉ ፍቅር

ይግባኝ(6)

የመስቀሉ ታሪክ ይግባኝ