Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ይገባሃል — አዲስዓለም አሰፋ

አከብርሃለሁ በምሥጋና (፫x)

(ንጉሤ ነህና) ጌታዬ ነህና

አነግስሃለሁ በምሥጋና (፫x)

(ንጉሤ ነህና) ንጉሤ ነህና