Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ይገባሃል — አዜብ ኃይሉ

ከሚያመልኩ ጋራ ከሚያነግሱህ ጋራ

እኔም ተስማምቼ ላንግስህ ማዳንህን ላውራ

ፊትህ ከሚሰግዱ በቅኔ ዝማሬ

ከእነርሱ ጋር አሜን ልበል

እኔም ተጨምሬ ላንግስህ እኔም ተጨምሬ

እኔም ተደምሬ ላምልክህ ኢኸው ለአንተ ክብሬ