Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የግሌ ነህ — አውታሩ ከበደ

ዘማሪ አውታሩ ከበደ

ርዕስ አብ ያከበረው

አልበም ተነስቷል

በጓዳዬ ሆኜ ቅዱስ ነው ስለው

በአደባባይ ላይ ሥራዬን ሰራው

ልቤ ቅልጥ አለ በፍቅሩ ትኩሳት

ሰላም ነው የሞላው ብትገቡ በእኔ ቤት