ቁጥር 1 · Verse 1
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አንተ የሁሉ መድሃኒት
በቸርነት እየደገፍክ ታኖረኛለህ በሕይወት
ምስክር ነኝ ለሰራኸው ብዙ ተዓምር አይቼአለሁ
አምላኬ ሆይ ስለ ፍቅርህ በየዕእለቱ እደነቃለሁ
ቁጥር 1 · Verse 1
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አንተ የሁሉ መድሃኒት
በቸርነት እየደገፍክ ታኖረኛለህ በሕይወት
ምስክር ነኝ ለሰራኸው ብዙ ተዓምር አይቼአለሁ
አምላኬ ሆይ ስለ ፍቅርህ በየዕእለቱ እደነቃለሁ