Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ይገርማል ፍቅሩ — እንዳሻው ታሪኩ

1.ሸክም አንገላቶኝ ሲያይ መንከራተቴን

ደርሶ ፈታታልኝ ትብታብ እስራቴን

ዛሬ ታውጆልኝ ሙሉ አርነቴ

በደስታ ኖራለሁ በርሱ በረድኤቴ

ፍቅሩ ማርኮ የራሱ አረገኝ

አስደናቂው ጸጋ ለወጠኝ

ይገርማል ፍቅሩ ይገርማል

ይገርማል ጸጋው ይገርማል