Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ይገርማል — ሰለሞን ይርጋ

ምንም ክፍያ አልከፈልኩም

ከላይ ወደታችም አላልኩም

በጓደኛም ዘመድ አልመጣሁም

ጌታን ለማግኘት አልደከምኩም

በፍቅር ቃሉ ሲናገረኝ

እወድሃልሁ ብሎ ሲለኝ