Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የገዛ ጉልበቴ — መስከረም ጌቱ

አያጓጓኝም ሌላው ሌላው ነገር

ሌላው ሌላው ነገር

ይቅር የቀረው ካንተ በቀር/3

በጌተሰማኒ ለከፋው ስቃይህ

ለአባትህ ፈቃድ ታዘህ እንደጨረስህ

እግሬ ይሩጥልህ ይገዛ ጉልበቴ

በውድ ዋጋ ላንተ ተሽጧል ህይወቴ