Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የጌታ መንፈስ — አስቴር ዮሴፍ

የጌታ መንፈስ በእኛ ላይ ነው (፬x)

ለታሰሩት መፈታትን

ለእውሮችም ማየትን

ወንጌልን ላልሰሙ ወንጌልን

እንሰብክ ዘንድ ጌታ ቀብቶናል (፪x)