Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የእግዚአብሔር ጊዜ — ሰለሞን ይርጋ

የእግዚአብሔር ጊዜ የተወደደ

ደረሰ ለእኔ እርሱ የፈቀደው

የማጨድ ጊዜ የመከር ዘመን

መጥቷል ከፊቴ የመከናወን (፪x)