Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የእግዚአብሔር ሥም ብሩክ ይሁን — አዲስ አበባ መሠረተ ክርስቶስ መዘምራን

የእግዚአብሔር ሥም ብሩክ ይሁን

እስከ ምድር ዳርቻም ይመስገን (3)

ልቤ ፅኑ ነው በጌታ ልቤ ፅኑ ነው በእየሱስ ስሙን ልወድስ

ለነፍሴ ተስፋዋ እርሱ ነው መነሻ መድረሻዬም ነው

ሚያስፈራኝ መነው

በወገኞቼ መካከል ለስሙ እዘምራለሁ አከብረዋለሁ