Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ይህን ያረገው — Bethlehem Wolde

ወደ ፀጋህ ዙፋን በእምነት እቀርባለሁ ፤ በእምነት እቀርባለሁ

በኢየሱስ ምክንያት ድፍረት አግኝቻለሁ ፤ ድፍረት አግኝቻለሁ (፪x)

የከበደው ኪዳን ይኸው ቀለለልኝ ፤ ይኸው ቀለለልኝ

በነጻ እንዳመልከው ልጁን ሰደደልኝ ፤ ልጁን ሰደደልኝ (፪x)