Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ይኸው ልቤን — እንዳልካቸው ሃዋዝ

እንደሚቃጠል መስዋዕት በሁለንተናዬ ልሰጥ

ሩጫውን ሮጬ ልጨርስ አላማን ከግብ ላደርስ

ወስኛለሁ ቆርጬ ተነስቻለሁ

ወስኛለሁ ሕይወቴን ሰጥቼሃለሁ (፪x)