Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ይኸው — ማሜ ወርቁ

ከስምህ ሌላ ቀንበር አይጫነኝ

ከፍቅርህ ሌላ ዕዳ አይኑርብኝ

አምላኬ ሆይ እባክህ አግዘኝ

የእኔ ጌታ በፍቅርህ አኑረኝ (፪x)