ቁጥር 1 · Verse 1
ሰው ያልቻለውን የሚችለው ኢየሱስ ነው
የተዘጋውን ማህተም የፈታ ኢየሱስ ጌታ
እልፍ ኣላፋት ቅዱስ እያሉ ሚሰግዱለት
ግርማዊነቱ ህያው ንጉስ ጌታ ኢየሱስ
ወንበሩ በሰው የተደፈረ
ግርማዊ አይባል ሞቶ የቀረ
የእውነት ግርማዊ አንድ ንጉስ
ሞትን ያሸነፈ ጌታ ኢየሱስ
ቁጥር 1 · Verse 1
ሰው ያልቻለውን የሚችለው ኢየሱስ ነው
የተዘጋውን ማህተም የፈታ ኢየሱስ ጌታ
እልፍ ኣላፋት ቅዱስ እያሉ ሚሰግዱለት
ግርማዊነቱ ህያው ንጉስ ጌታ ኢየሱስ
ወንበሩ በሰው የተደፈረ
ግርማዊ አይባል ሞቶ የቀረ
የእውነት ግርማዊ አንድ ንጉስ
ሞትን ያሸነፈ ጌታ ኢየሱስ