Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የሕይወት ቃል አለህ — ኤፍሬም ዓለሙ

ካንተ ወደማህ እሄዳለው አንተ የህይወት ቃል አለህ

ዘመኔን በሙሉ ሰጠሁህ ጌታዬ አንተ የህይወት ቃል አለህ

የህይወት ምንጭ ነህ ጌታ ለተጠማው አንተ የህይወት ቃል አለህ

ምንጭህን አፍልቀህ ጌታ ታረካለህ አንተ የህይወት ቃል አለህ