Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የሕይወት ውኃ — አብርሃም እና እያሱ ተክለማሪያም

"በዚያም በታላቁ ቀን ኢየሱስ ቆሞ

'ማንም የተጠማ ቢኖር ወደ እኔ ይምጣና ይጠጣ

በእኔ የሚያምን መጽሐፉ እንዳለው

የሕይወት ውኃ ወንዝ ከሆዱ ይፈልቃል'

ዛሬም ይሄ ነው ፀሎታችን"

የእምነት ቃሉን የሰጠ እስከ ፍጻሜው ታማኝ ነው