Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የሕይወቴ መስራች — ቤዛ ሳሙኤል

ግማሹን ለጌታ ግማሹን ለእኔ አልልህ

ሕይወቴን በሙሉ ሰጠሁህ ሳላንገራግር

የሕይወቴ ጀማሪ ፈጻሚም አንተው ነህና

ሳልሰስት ሰጠሁህ ስራበት ዛሬም እንደገና

ሕይወቴ ያንተ ነውና

ዘመኔ ያንተ ነውና

ጉብዝናዬ ያንተ ነውና

ያንተ ነውና