Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የሕይወቴ ባለቤት — ቤተልሔም ተዘራ

ይሁን በሚል ቃልህ ብቻ ሰማያት ፀኑ

ይሁን በሚል ቃልህ ብቻ ይኸው ዓለሙ

አይተን የማንጨርሰውን በእድሜ ልካችን

ይሁን ይሁን ብለህ ብቻ አበጀኸልን (፪x)

የስልጣንህ ቃል ካፍህ ሲወጣ

ያልነበረው ወደ መኖር መጣ