Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የሕይወቴ እረኛ — አውታሩ ከበደ

እኮ አንተ የሕይወቴ መሪ ነህ

አንተ የሕይወቴ እረኛ ነህ

ልቤን ለአንተ ትቼዋለሁ

ዘለዓለም አምልክሃለሁ (፫x)

እውነትን ልናገር አይዋሽ አንደበቴ

ውስጤን ያሳረፈው ኢየሱስ ነው አባቴ

ሁሉንም አስናቀኝ እኔም ሁሉን ተውኩት

ጌታዬ እንደሚሻል ውስጤን አሳመንኩት