Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የሕይወቴ መመሪያ — አዜብ ኃይሉ

ማለዳ አግኝቼው ቀን ይናፍቀኛል

ቀትር ላይ አይቼው ምሽት ይርበኛል

የሕይወቴ መመሪያ ፅኑ መሠረቴ

ትለዋለች ነፍሴ ቃልህ ቁርስ እራቴ (፪x)