Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የሕይወቴ ሚስጥር — ዳንኤል አምደሚካኤል

የሕይወት ሚስጥር ሳይገባቸው ሲከተሉ ለእንጀራቸው

አልተስማሙም ከአንተ ጋራ ተመለሱ ወደ ኋላ

እኔስ በርቶልኛል መዳን ሆኖልኛል

ሕይወት አንተ ብቻ ኢየሱስ የለህ አቻ