Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የሕይወቴ ዋና — ቤተልሔም ታምራት

ያለ ህልውና ደግሞ ያለ ክብር

መኖር ኣልችልም ያለ መገኘት (2)

ክብርህን ማየት ሁሌ ጥማቴ

ድምጽህን መስማት ነው’ኮ ጉጉቴ

መንፈስህ ነው ለኔ ረሃቤ

መገኘትህ ‘ኮ ነው ለኔ ደስታየ