የክብር የክብር የክብር የክብር
የክብር ንጉሥ ማነው
እግዚአብሔር ነው ብርቱና ኃያል
እግዚአብሔር ነው በሰልፍም ኃያል
እግዚአብሔር ነው በስራው ኃያል
እግዚአብሔር ነው የጭፍሮች ኃያል (፪x)