Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የክብርህን ማደሪያ ወደድኩት — ናዝሬት አማኑኤል ሽብሸባ መዘምራን

አቤቱ የክብርህን ማደሪያ ወደድኩት

አቤቱ የቤትህን ሥራ መረጥኩት (፪x)

አንተ በዚያ ስላለህ

እኔን ታሳርፋለህ (፪x)