Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የቅርቤ — በረከት ተስፋዬ

ከሲዖል መውጣቴ ይበቃኝ ነበረ

በዚያ አላበቃም ፍቅሩ ጨመረ

ቀረበኝ አልሆንኩም ብቸኛ

አምላኬ ልክ እንደ ጓደኛ

ሳይዘው ሳይገድበው ትልቅነቱ

አብሮኝ ነው ኢየሱስ ትሁቱ