Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የለብኝ ኩነኔ — ታምራት ሃይሌ

ካህኑ ኢያሱ ቢቆሽሽም ልብሱ

ቢጠፋው ውበቱ ቢደክም ጉልበቱ

አምላኩ አልተወውም አልቆበት ምህረቱ

የጠላትን ምኞት አደረገበት ከንቱ

ሰይጣን ቢከሰውም እያብጠነጠነ

ሳር እየበተሰ ስር እየነቀለ