Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የለህም እኩያ — ናዝሬት አማኑኤል ሽብሸባ መዘምራን

ክቡር (፫x) ነህ ክቡር ነህ

ኃያል (፫x) ነህ ኃያል ነህ

ቅዱስ (፫x) ነህ ቅዱስ ነህ

አባት አንተን ላምልክህ (፪x)

ላምልክህ ኦ ላምልክህ (፪x)

አምላክ ነህና የዘለዓለም አንተ (፪x)

ንጉሥ ነህን የዘለዓለም አንተ (፪x)