Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የለህም እኩያ — ዮሴፍ በቀለ

ሊታይ በማይቻል ብርሃን ውስጥ አለህ

ከምድር ጫፍ እስከጫፍ ሁሉ እኮ ግዛትህ

አለቅነት ስልጣን ክብር የአንተ ብቻ

እናመልክሃለን ኢየሱስ የለህ ብቻ (፪x)