Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የማዕረግ መዝሙር — እንዳልካቸው ሃዋዝ

የማዕረግ መዝሙር እዘምራለሁ

ያከበርከኝን አንተን አከብራለሁ

ምሥጋናዬን ጌታ ተቀበለው

አምልኮዬን ኢየሱስ ተቀበለው (፪x)

በህብህ ምሥጋናህ ውስጥ ትኖራለህና

በህዝብህ አምልኮ ውስጥ ትገኛለህና

እኔም አመሰግንሃለሁ

ሌላ ሌላማ ምን እላለሁ (፪x)