Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የማመልከው — ሳሙኤል ተስፋሚካኤል

አባቶች በእምነት አምልከውት አለፉ

ነቢያት አወሩለት መለከትን ነፉ

ሓዋሪያት የሰሙት በዐይናቸው ያዩት

በእጆቻችሀው ዳሰው የመሰከሩለት

መቃብር ፈንቅሎ ሞትን ድል የነሳው

እርሱን በማምለኬ እኔ እንጓደዳለሁ