Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የማያልፍ ሕይወት — አዲስ አበባ መሠረተ ክርስቶስ መዘምራን

የማያልፍ ህይወት በጌታዬ ተዘጋጅቷል መኖሪያዬ

መከራ ጭንቅ ሃዘን በኑሮ ትካዜ

ከቶ የለም በዚያን ጊዜ በየሱስ ቤት በጌታዬ

ወዶኛልና መርጦኛልና ሊያከብረኝ ሊያነግሰኝ ጌታ ሞቷልና

ለዘላለም በምስጋና እኖራለሁ ከሱ ጋራ

ጊዜው ሲደርስ የዚህ ዓለም ፍጻሜ