ዝም የማያሰኝ
Yemayhonew Layhon
2004 · ትራክ 1 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
የማይሆነው ላይሆን የሚሆነው ላይቀር
ምንድነው መጨነቅ ምንድነው መሸበር
እግዚአብሔር እያለ ሁሉን የሚችለው
ነፍሴ ሆይ ማዘነሽ ከቶ ለምንድን ነው
አዝማች · Chorus
ነፍሴ አታስጨንቂኝ
እስቲ በእግዚአብሔር ታመኚ (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
እስኪ ያለፍሽበትን ጐዳና
ኣንቺ መለስ ብልሽ እይና
ጌታ ከምን ከምን አዳንሽ
እንዴት እንዴት አርጐስ ታደገሽ (፪x)
አዝማች · Chorus
ነፍሴ አታስጨንቂኝ
እስቲ በእግዚአብሔር ታመኚ (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
ጌታ ምህረቱን ዘጋ ወይ
ይሄ ስንፈናዬ አይደል ወይ
እርሱ ቢዘገየም ይመጣል
ሁሉን አዲስ አዲስ ያደርጋል
ፊትህን ወደኔ ከመለስክልኝ
አንተን ደስ ካለህ ካልተቆጣኸኝ (፪x)
ዓይኖችህ ካዩኝ ጆሮህን ከሰማኝ
ይሄ ይበቃኛል እረካለሁኝ (፪x)
አለኝ ይምለው
ተስፋ ማደርገው የምመካበት
መገኘትህ ብቻ ነው
ፊትህን ብቻ ነው
መገኘትህ ብቻ ነው
ፍቅርህን ብቻ ነው
አለኝ ይምለው
ተስፋ ማደርገው የምመካበት
ፍቅርህን ብቻ ነው (፪x)
ህልውናህ ብቻ ነው
መገኘትህ ብቻ ነው
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ