Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የማይለወጥ — ሐምሌት በልጁን

ዕድልን ሰጥተኸኝ ብኖር ብዙ ዘመን፣

በዕድሜዬ ማምሻ ኑሮዬ ሲመዘን፣

አንገት ‘ምደፋበት በሐፍረት የማስበው፣

ቀናት ዓመት አይኑር ታሪኬን ‘ሚያጎድፈው፤

መሻቴ በክብር ማብቃት ሩጫዬን፣

ታማኝ ባሪያ መባል፣ ከእጅህም አክሊሌን