Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የማይተው ነው — ሊድያ (ሊሊ) ተስፋዬ

የማይተው ነው የእኔ ወዳጅ

አሳልፉ በክፉ እጅ

የማምለጫ ዓለት ሆነኝ

በደግ እጁ ከፍ አረገኝ (፪x)

የእኔስ ጌታ የእኔ ነው

የማይጥል ነው የማይተው (፪x)