Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የመዳኔ ነገር — ዮሴፍ ካሳ

ደግሜ ደግሜ ብደጋግም

የማይሰለቸኝ ሁሌ ብዘምር

አሁንም መልሼ ብደጋግም

የማይሰለቸኝ ሁሌ ብዘምር

የመዳኔ ነገር

ቀሎ ስለመጣ አይቀልም በሕይወቴ የመስቀሉ ስራ