Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የመከራው ዘመን — ብዙ ሙሉጌታ እና ወንጌላዊ ተድላ አሰፋ

የመከራው ዘመን ሁሉ አለፈና

ኢየሱስ ልዩ ነው አልን እንደገና

ሃሌሉያ እሰይ አሜን አሜን አልን