Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የመልካምነትህ — ይድነቃቸው ተካ

ሁልጊዜ እኔ የሚገርመኝ

ራሴን ሳየው ስቃኘው ኋላዬን

በሄድኩበት በሕይወት መንገድ

ያሳረፍከኝ አለ ምልክት

ጌታ ኢየሱስ የመልካምነትህ