Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የመማፀኛ ከተማዬ — ናዝሬት አማኑኤል ሽብሸባ መዘምራን

ኃጢአትን ሰርቼ ሊገድሉኝ ሲያሳድዱኝ

በመማፀኛ ከተማ ውስጥ ዘልዬ ገባሁኝ

የመማፀኛ ከተማዬ ጌታ ኢየሱሴ

በእርሱ ተሸሽጋ አረፈች ነፍሴ (፪x)