Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የመኖሬ ህልውና — ቤተልሔም ተዘራ

የለኝም ከአንተ በላይ ወዳጅ

የለኝም የኔ ጌታ የለኝም

የለኝም ከአንተ በላይ ረዳት

የለኝም አሄ የለ የለኝም

የሚታደገኝ የሚሸከመኝ የሚራራልኝ የሚያስብልኝ የሚረዳኝ የሚወደኝ

የለኝም ከንተ በላይ የለኝም