Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የምሥራች — አዲስ አበባ መሠረተ ክርስቶስ መዘምራን

(የምስራች የምስራች ይኸው

የምስራቹ ጽዮን ደርሰናል አትሰልቹ

ያቻት ባሻገር የጻድቃኖች አገር) (፪x)

ዘመናት ቆጥረን እዚህ ደርሰናል

እንግዲህ : ልናርፍ ሰዓቱ ደርሷል

ከተራራው ጐን የምትታየው

ጽዮን ያች ናት ድንቋ ቤታችን

የምስራች