Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የምስራቹ ቃል — መቅረዝ የወጣቶች አገልግሎት

ጌታህን አመስግን ክርስቲያን ተነሳ

ልብህን ከእጆችህ ጋር ወደ አምላክህ አንሳ

ኢየሱስ ተወልዷል ምስራች ተናገር

እግዚአብሔር አምላክህን አመስግን በመዝሙር