Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ይመሥገን — አዲስ አበባ መሠረተ ክርስቶስ መዘምራን

እንቅፋት ሳይነካን

ደካሞች ብንሆን እንኳን በጌታ ጥላ ተጠለን

ተጠለን ይመሥገን

ምስኪኖቹን የወደደን ፍፁም ነውና ያመነው

በ. (1) . ያመነው

ይኸውና ዛሬም ከሕዝብህ ጋር ልንሄድ ቆመናል

ቆመናል ይመሥገን