Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ይመሥገን — ሳሙኤል ተስፋሚካኤል

ኀጢአተኛውን በፍቅር አይተህ

ከሕያውያን ጋር አንተ ቀላቅለህ

ካረከውማ ስምህን እንዲሸከም

ምን ትባላለህ ክበር ተመስገን

ስምህን እንዲሸከም አንተ ከአደረከው