Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የመስቀል ፍቅርህ — ጸሎት ስዩም

ስለ ሁኔታዎች ሳዝን ሲከፋኝ

የመስቀል ፍቅርህ ወዳጄ ትዝ እያለኝ

ሚደርስብኝ መከራ እንደ ብዙ ደስታ ቆጠርኩኝ